Skip to product information
1 of 1

Bridge Entertainment Ltd

ቤባንያ

ቤባንያ

Regular price $25.00 CAD
Regular price Sale price $25.00 CAD
Sale Sold out

ቤባንያ

‹‹ቤባንያ››ን ዕሴት የሚገደው፣ ሥነ-ስርዐት ጉዳዩ የሆነ ድርሰት ሆኖ አገኘሁት፤ ዕውን ልውስ ምናብ ድርሰት፤ ዛሬም ዓለማየሁ ገላጋይ እንደ ባሕታዊ ለበቅ የሚፋጅ ጉዳይ አቅርቦልናል፤ ሥነ-ጽሑፍ እንደ ጥላ ወጊ ከኋላ የሚደርስ ተከታይ እንዳይደለ ለማሳየት፣ ነገ የሚሆነውን ዛሬ ላይ ይተነብያል፤ ዕጣ-ፈንታችንን፣ ትልማችንን፣ ግባችንን አሻግሮ ያስገረምመናል! ‹‹አንድ የማይረባ ደራሲ እጅ ገብተን ለአዙሪታም ትርክት ብንጋለጥም›› ዓሌክስ ምስ እንካችሁ ይለናል! አንብቡና ፍረዱኝ!ተብከንካኝነት በ‹‹ቤባንያ››
(ዮናስ ታምሩ ገብሬ)

View full details